y÷¸>n„ mLXKT
Policeለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና በመላ ሀገሪቱ በጠረፍና በከተማ የምትገኙ የፖሊስ አባላት አዲሱ ዓመት የሰላም' የጤና የብልፅግና እንዲሁም መንግስት ያወጣውን የአምስት ዓመት የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ከግብ ለማድረስ በጋራ የምንቀሰቅስበት ዘመን እንዲሆንልን በፌደራል ፖሊስና በራሴ ስም መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ፡፡ ወርቅነህ ገበየሁ የፌደራል ፖሊስ ዋና ዳይሬክተር
y÷¸>n„ mLXKT
yDM} z@Â

yMSL z@Â
Download