ዜና

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የወንጀል ምርመራ ኢንስቲቲዩት ዳይሬክቶሬት በመላ ኢትዮጵያ ጥራቱን የጠበቀ በሣይንስና ቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ የወንጀል ምርመራ ሥራ-በመስራት ብቁ የምርመራ ባለሙያዎችን በማፍራት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡

....ተጨማሪ

በአማራ ክልል በአዊ አስተዳደር ዞን በዘገም ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም አስመልክተው የሰላም ቀንን አክብረው ዋሉ፡፡

....ተጨማሪ

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ቅንቢቢት ወረዳ በህብረተሰቡ ትብብር ከአንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ በማዋጣት የተሰራው የፖሊስ ጽ/ቤት ተመረቀ፡፡

....ተጨማሪ

በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ የጥበቃ ሰራተኞች በአካባቢው ከሚገኙ አስራ ሰባት የገጠር ቀበሌዎች የተውጣጡ አራት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ አጋዥ የአካባቢ የጥበቃ አባላትን ለአስር ቀን አሰልጥኖ ማስመረቁ ተገለፀ፡፡

....ተጨማሪ

በጋሞ ጎፋ ዞን በአርባምንጭ ከተማ በህፃናትና በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃትና ህገ- ወጥ ዝውውር ለማስቆም ከወረዳዎች ለተወጣጡ አባላትና የሚሊሺያ ተጠሪዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

....ተጨማሪ

በህገ- ወጥ የለሊት ጉዞ ምክንያት በሚደረስ የትራፊክ አደጋ የሚጠፋውን ህይወትና የሚደርሰውን የአካል ጉዳት ለመታደግ የሶስት አጎራባች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡

....ተጨማሪ

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንና የድሬደዋ ከተማ አስተዳዳር ፖሊስ ኮሚሽን ምልምል ፖሊሶችን አሰልጥነው አስመረቁ፡፡

....ተጨማሪ

You are visitor number 100294
የኮሚሽነሩ መልእክት
የምስል ዜና
Download

የድምፅ ዜና