የአስተዳደራዊ ስራዎች አገልግሎት


የሚሰጡ አስተዳደራዊ አገልግሎቶች

  1. ጥቆማና አቤቱታ መቀበልና የአቅራቢዎችን ቃል መቀበል
  2. የህዝብ ክንፍ መድረክ በማዘጋጀት የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ማረጋገጥና የተቋሙን አፈጻጸም እንዲገመግሙ ማድረግ
  3. በዜጎችና በአባላት የሚቀርቡ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን ማጣራት፤
  4. ብልሹ አሰራርን በሚመለከት የሚቀርቡ ጥቆማዎችን ማራጣት፣
  5. በልዮ ልዩ ስብሰባዎችና ህዝባዊ በአላት ወቅት በደንቡ መሰረት የማርሽ ባንድ እና የፖሊስ ኦርኬስትራ አገልግሎት መስጠት፣
  6. የኮሚኒኬሽንና የሚድያ አገልግሎት፣


ተጨማሪ አገልግሎቶች