የጤና አገልግሎት


በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች

 1. የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ለሰራዊቱና ለህግ ታራሚዎች መስጠት፤
 2. የተኝቶ ህክምና አገልግሎት መስጠት
 3. የተፋጠነ የድንገተኛ ህክምና አገልገሎት መስጠት
 4. የፌደራል ፖሊስ ካምፖችን ቅኝት ፍተሻ ማድረግ
 5. ተከታታይ የጤና ትምህርት
 6. የጤንነት ምርመራ
 7. የማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት (የግል ህክምና)
  • የህክምና አገልግሎት
  • የዲያግኖስ እና ቴራፒ አገልግሎት
  • የላብራቶሪ ምርመራ


ተጨማሪ አገልግሎቶች