የወንጀል ምርመራ አገልግሎት


በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች

በክስ መቀበል አገልግሎት

  1. የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
  2. የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
  3. የአቤቱታ ጥቆማ ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
  4. በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ
  5. ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር፣
  6. ለጠቋሚዎችና ለምስክሮች ከለላ መስጠት፣
  7. የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፤
  8. የቀረበው አቤቱታ ሶጥቆማ/ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
  9. የአቤቱታ (ጥቆማ) ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
  10. በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ፤
  11. ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር

የወንጀል ምርመራ አገልግሎቶች

  1. የሽብር ወንጀሎች ምርመራ
    • አለም አቀፍ ሽብርተኝነት
    • የሀገር ውስጥ ሽብርተኝነት
    • የሀይማኖት አክራሪነት
    • ስለላ
  2. የሙስና ወንጀሎች ምርመራ
    • ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል መጠቀም፤
    • ጉቦ መቀበል
    • የአደራ ንብረትን ያለአግባብ ማዘዝ፣
    • ምንጩ ያልታወቀ ንብረት እና ገንዘብ፣
    • የስራ ሚስጥርን ማውጣት፣
    • ማታሰል፤
    • እምነት ማጉደል፣
    • መንግስታዊ ወይም የህዝብ ድርጀት ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት፣ ወደ ሀሰት መለወጥ ወይም በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል፣
  3. የጉምሩክ ወንጀሎች ምርመራ
    • የጉምሩክ ቁጥጥርን ማሰናከል፣
    • ሰነዶችንና መለያዎችን ወደ ሀሰተኛነት መለወጥና አስመስሎ መስራት፣
    • የኮንትሮባንድ ወንጀል ፣
    • እሽጎችን በመፍታትና ምልክቶችን በማንሳት የሚፈጸም ወንጀል፣
    • የአጓጓዥ ግዴታዎችን በመጣስ የሚፈጸም ወንጀል፣
    • ግብርና ታክስ ያለመክፈል መሰወር፣
    • የሀሰት ወይም አሳሳች መረጃ ማቅረብ፣
  4. የህገ ወጥ ንግድ ውድድርና | የሸማቾች ጥበቃ ወንጀል ምርመራ

    • የታወቁ ምልክቶችን፣ ሚዛኖችንና
    • መለኪያዎችን ወደ ሀሰት መለወጥ፣
    • የፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ንድፍ መብት ጥሰት፣
    • ህገ ወጥ የንግድ፣ ምዝገባና ፈቃድ
    • ፒራሚዳዊ ንግድ
    • የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶችን ማምረት፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ምርቶች ማከፋፈል፣
  5. የተደራጁ እና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ አገልግሎቶች

    • ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፤
    • የጎሳ ገጭት፣
    • በተደራጀ መልኩ የሚፈጸም ወንጀል፣
    • ህገ ወጥ የከበሩ ማዕድናት ዝውውር፣
    • ቅርሶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል፣
    • የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር፣
    • አደገኛና አደንዛዥ እጽ ዝውውር፣
    • ከባድ ስርቆት፤
    • ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል፣
    • የሀሰት ምስክርነት መስጠት፣
    • በፕሬስ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፣
    • በኃይማኖት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፤
  6. የፋይናንስ ወንጀሎች ምርመራ

    • ህገ ወጥ ሀዋላ
    • ህገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ግብይት
    • በመንግስት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች 
    • በግል ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
    • በባንኮች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

ብሄራዊ ኢንተርፖል

  1. ከኢንተርፖል አባል ሀገራት ጋር የ24 ሰዓት የመረጃ ልውውጥ ማድረግ
  2. በሀገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚፈለጉ ወንጀለኞችን ተከታትሎ ለህግ ማቅረብ

የእስረኞች አስተዳደር

  1. አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን ፈትሾ ማስገባት
  2. የተጠርጣሪ ቤተሰቦችን ፤ የሃይማኖት አባቶችን እና ጠበቆችን ከተጠርጣሪ ጋር ማገናኘት፣

የፎረንሲክ ምርመራ አገልግሎቶች

  1. ከወንጀል ነፃ ምስክር ወረቀት
    • ለስራ ቅጥር
    • ለውጭ ሀገራት ጉዞ
    • ለውጭ ሀገር ትምህርት
  2. የወንጀል ተጠርጣሪዎች አሻራ ምርመራ
  3. ቃጠሎ ምርመራ
    • ለቃጠሎ ምርመራ ስራ
    • የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት
  4. ቃጠሎ ምርመራ
    • ለቃጠሎ ምርመራ ስራ
    • የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት
  5. ሰነድ ምርመራ
    • ማህተም እና ቲተሮች ምርመራ
    • ስርዝ ድልዝ ምርመራ
    • የመፃፊያ ቀለም ምርመራ
    • የጭነት እና ስውር ፅሁፍ ምርመራ
    • የብር ኖቶች ምርመራ
    • ፓስፖርት እና ሌሎች መሰል ሰነዶች ውጤት ምርመራ
    • ተመርማሪ ማመሳከሪያ ከካስቶዲያን (የሚመጡ የምርመራ ናሙናዎችን ኮድ በማድረግ የሚቀበልና የሚያሰራጭ የስራ ክፍል) አረጋግጦ ለመረከብ፣
    • ፋይል የተከፈተ ተመርማሪና ማመሳከሪያ መዝገብ ላይ ለመመዝገብ
  6. ልዩ ልዩ ፈለግ ምርመራ
    • የእግር እና ጫማ ዱካ ውጤት ምርመራ
    • የተሽከርካሪ ጐማ ማስረጃ ውጤት ምርመራ
    • የሥራ መርጃ መሳሪያዎች ውጤት ምርመራ
    • የቁልፍ ምርመራ ውጤት
    • የተገጣጣሚ ፈለጐች ምርመራ ውጤት
  7. የፎቶግራፍና የቪዲዮ ምርመራ
    • የወንጀልና የወንጀል ስፍራ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት
    • የፍንዳታና የቃጠሎ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት፣
  8. የፍንዳታ ምርመራ
    • ከፈንጂ ጋር የተገኙ ባዕድ ነገሮች ምርመራ
    • መንግስታዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ እና የተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ቅድመ ፍንዳታ ምርመራ ማከናወን
    • የፍንዳታ መንስኤ ምርመራ ውጤት ማሳወቅ፣
  9. የባዮ ኬሚካል
    • ደም ምርመራ
    • አደገኛ እፅ ምርመራ
    • የሜሪኩሪ ምርመራ
  10. የሳይበር ወንጀሎች ፎረንሲክ ምርመራ
    • ኮምፒውተር፣ሲዲ፣ ሀርድዲስክ፣ ሞባይል ዳታዎች
  11. ዘረመል (DNA) ምርመራ


ተጨማሪ አገልግሎቶች